Thursday, August 8, 2013

ባንዲራን አቃጠሉ ሲባሉ የነበሩ ባንዲራ ሆነው ወጥተው ፕሮፖጋንዳውን አሳረሩ
















ባንዲራን አቃጠሉ  ሲባሉ የነበሩ ባንዲራ ሆነው 
ወጥተው ፕሮፖጋንዳውን  አሳረሩ 

ምናልባት የዛሬው ዜና ደግሞ እንዲህ ሊሆን ይችላል፤ "ማንኛውም ዜጋ ለሀገሪቱ 
ቴሌቪዥን ፕሮፖጋንዳ ክብር መስጠት እንዲሁም በአያያዝ ወቅት ከፍተኛ ጥንቃቄ 
ማድረግ አለበት… የሚለውን ችላ በማለት የተበጫጨቀውን ባንዲራ ሳይዙ 
ወጥተው መንግስትን ኩም ለማድረግ ሲተጉ ታይተዋል!

No comments:

Post a Comment