Thursday, August 8, 2013

በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሙስሊሞች ላይ ፖሊስ ጥቃት እየፈጸመ ነው

ድምፃችን ይሰማ

ከማለዳው 3፡51 



በአዲስ አበባ ሙስሊሙ ኅብረተሰብ ተቃውሞውን አጠናቅቆ በሚመለስባቸው 

በሁሉም መንገዶች ላይ የፌዴራል ፖሊስ አድማ በታኝ አባላት ሙስሊም ወገናቸው 

ላይ ከፍተኛ ድብደባ እየፈጸሙ ነው፡፡

ዝርዝሩ እንደ ደረሰን እናቀርባለን


በፌዴራል ፖሊሶች አረመኔያዊ ድብደባ የተፈጸመባቸው አረጋዊ በነፍስ ውጪ ግቢ 

ላይ፡፡ እኒህም ግለሰብ አሸባሪ ናቸው? ምስሉ የተነሳው አምስተኛ ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ ነው፡፡





No comments:

Post a Comment