Wednesday, August 7, 2013

ለምን ይቅርብኝ ነው ?

ለምን ይቅርብኝ ነው ?

1-ጋዜጣኞቹን አሰረው አቶ በረከት መፀሐፍ አሳተሙ

2-አቶ ሀ/ደሳለኝ ጤፍ የተወደደው ...ጤፍ በልቶ የማያውቀው ሁሉ እያበላ ነው ያሉትን እንዴት እንዘንጋ !

3-አሜሪካ ከቴረሪሰቶች ጥቃት ሊደርሰብኝ ነው በማለት 20 የሚሆኑ ኤምባሲዎችዋን ባለም ዙሪያ እሰከ እሁድ ድረስ ዘገተው ነበር እናም ያኛ ጉዶች ሙሰሊም ወገኖቻችንን ሰልፍ ብትወጡ እርምጃ እንወስዳለን (እንገላለን) በማለት አሰጠነቀቁ::

4-እነሆ ደግሞ ሙሰሊም ወገኖቻችንን የከለከሉትን ሰልፍ ካድሬዎቻቸውን አሰለፉ!

ታዲያ ምን ቀረ ? በቃ በፉክክር አለቅን ....

No comments:

Post a Comment