ለምን ይቅርብኝ ነው ?
1-ጋዜጣኞቹን አሰረው አቶ በረከት መፀሐፍ አሳተሙ
2-አቶ ሀ/ደሳለኝ ጤፍ የተወደደው ...ጤፍ በልቶ የማያውቀው ሁሉ እያበላ ነው ያሉትን እንዴት እንዘንጋ !
3-አሜሪካ ከቴረሪሰቶች ጥቃት ሊደርሰብኝ ነው በማለት 20 የሚሆኑ ኤምባሲዎችዋን ባለም ዙሪያ እሰከ እሁድ ድረስ
ዘገተው ነበር እናም ያኛ ጉዶች ሙሰሊም ወገኖቻችንን ሰልፍ ብትወጡ እርምጃ እንወስዳለን (እንገላለን) በማለት
አሰጠነቀቁ::
4-እነሆ ደግሞ ሙሰሊም ወገኖቻችንን የከለከሉትን ሰልፍ ካድሬዎቻቸውን አሰለፉ!
ታዲያ ምን ቀረ ? በቃ በፉክክር አለቅን ....
ለምን ይቅርብኝ ነው ?
1-ጋዜጣኞቹን አሰረው አቶ በረከት መፀሐፍ አሳተሙ
2-አቶ ሀ/ደሳለኝ ጤፍ የተወደደው ...ጤፍ በልቶ የማያውቀው ሁሉ እያበላ ነው ያሉትን እንዴት እንዘንጋ !
3-አሜሪካ ከቴረሪሰቶች ጥቃት ሊደርሰብኝ ነው በማለት 20 የሚሆኑ ኤምባሲዎችዋን ባለም ዙሪያ እሰከ እሁድ ድረስ ዘገተው ነበር እናም ያኛ ጉዶች ሙሰሊም ወገኖቻችንን ሰልፍ ብትወጡ እርምጃ እንወስዳለን (እንገላለን) በማለት አሰጠነቀቁ::

No comments:
Post a Comment