Saturday, July 13, 2013

ከአዳማ ከተማ 25ኪሎ ሜትር ርቃ በምትገኘው ወለንጪቲ

ሰበር ዜና

 ከአዳማ ከተማ 25ኪሎ ሜትር ርቃ በምትገኘው ወለንጪቲ አካባቢ 

የከተማው ነዋሪ መንገድ መዝጋቱና ከፍተኛ የሆነ የትራፊክ መጨናነቅ መፍጠሩን 

ሰምተናል። የነዋሪው መሰረታዎ ጥያቄ እየደረሰባቸው ላለው የጎርፍ አድጋ መፍቴ 

እንዲበጅላችው እንደሆነ ፓሊስ በቦታው ተገኝቶ በአስለቃሽ ጭስ ሰልፈኞችን 

ለመበተን እየሞከረ መሆኑን አረጋግጠናል።

No comments:

Post a Comment