Thursday, August 8, 2013

ሰበር ዜና

ሰበር ዜና

ኢዱ ተቃውሞ የተያዙት ንጹሀን ሙስሊሞች አዲስ አበባ ስታዲየም ውስጥ እንዳሉ ታወቀ፡፡

በዛሬው እለት በተካሄደው ሰላማዊ በሆነው ሀገር አቀፍ ተቃውሞ ብዛት ያላቸው ሙስሊሞች ተደብድበዋል፤ተገድለዋል፤ከባድ የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው ይታወሳል፡፡

በአሁን ሰአት ደግሞ በግፈኛው የወያኔ መንግስት በስታዲየም እና በአካባቢው ሺህ የሚቀጠሩ የታሰሩት ሰላማዊ ሙስሊሞች በአዲስ አበባ ስታዲየም ውስጥ በፖሊስ ሀይሎች እየተደበደቡ እንደሆነ ”FOH”ምንጮች የገለጹ ሲሆን አካባቢው በፌደራል ፖሊስ አካላትም እንደተከበበ ገልጸዋል፡፡ ዝርዝር መረጃው ሲደርሰን እናቀርባለን፡፡

No comments:

Post a Comment