Thursday, August 8, 2013

ጥቁር አንበሳ ከሚገኙ ታማኝ ምንጮቻን ማረጋገጥ እንደቻልነው

Elias Tijani


አሁን ጥቁር አንበሳ ከሚገኙ ታማኝ ምንጮቻን ማረጋገጥ እንደቻልነው ከፍተኛ ቁር 

ያላቸው የተጎዱ ሙስሊም ወንድሞቻችን እንደሚገኙ ለማወቅ የተቻለ ሲሆን 

በተደረገላቸውየመጀሪያ እርዳታ መሰረት የጉዳት መጠናቸውን ለማወቅ ተችሎአል፡፡

እስካሁን ድረስ እንደምጮቻችን ገለፃ ከሆነ ሶስትመንድሞቻችን እጅግ አስጊ አልያም 

አደገኛ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙና አንደኛው በሒወት የመዳን ተስፋው አነስተኛ 

ሲሆን ሁለቶቹ መነቃቃት ጀምረዋል፡፡ ሌሎች ቁጥራቸው ይህ ነውለማለት 

የማይቻል ወንድሞቻቸው በአሁኑ ሰዐት የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ነው 

በአብዛኛዎቹ ላይ ስብራት እና የመፈንከት የመድማት ሁኔታ ይስተዋላል እንዲሁም 

የሴቶች ቁጥር ከፍተኟ መሆኑን ገልፀውልናል፡፡ አላህ ይደረስላቸው ዘንላቸው፡፡

በቶሎ እንዲያገግሙ ዱዐ እናደርግላቸው፡

No comments:

Post a Comment