Monday, August 5, 2013

ነፃነት........... ነፃነት...... ነፃነት

ምነው የኢትዮጲያ የዘረኝነት ፖለቲካ ተወግዶ ከጘደኞቼ ጋር ስለ ግል ጉይ ባወራበት 

አይ ወያኔ የስራክን ይስጥክ ነው የሚባለው ፌስ ቡክን ስለግል ጉደይ የምወያይበት 

ጊዜው ናፈቀኘ ወያኔ በዢች አገር ላይ እያለ አረፍት የለም ግን ሳስበው ስለ አገር 

መጨነቅ ማሰብ ማለም ከእግዚያሃብኤር የሚሰጥ ታለቅ ስጦታ ይመስለኛል. 

..ምክንያቱም ፍቅር ከእግዜር የሚሰጥ ታላቀ ስጦታ ነው ይባላል ግን በፍቅር ውስጥ 

መጨነቅ ማሰብ መተከዝ አዘን ብቻ ብዙ ውጣ ውረዶች አሉት.....ግን በፍቅር 

የሚገኝ ደስታ የትም አይገኝም..........የማዝነው ግን ለዚህ ለማይሞላ ከርሳችን 

ሆዳችን ብለን የአገር ፍቅር የሚሰጠውን ታላቅ ደስታ ለማይጋሩ ሰው መሳይ 

እንሰሶች ነው ....እኔ እንደማንኛውም ኢትዮጲያዊ በትምርት በኑሮ በደስታ 

የጎደለብኘ ነገር የለም ነገር ግን ከዉሉም ነገሮች ከማገኘወ ደስታ ይልቀ ስለ አገሬ 

ያለኝ ፍቅር ነው ለኔ ደስታሄ ነፃነት አና አገረ ፍቅር ነው እውነት እላችዋለው ኑና ስለ 

ውዲታ አገራችው ተወያዩ እና ደስታ የማታገኙ ከሆነ እኔው ልቀጣ...... 

ነፃነት........... ነፃነት...... ነፃነት...... ነፃነት...... ነፃነት...... ነፃነት...... 

ነፃነት...... ነፃነት...... ነፃነት...... ነፃነት...... ነፃነት...... ነፃነት...... ነፃነት...... 

ነፃነት...... ነፃነት...... ነፃነት

No comments:

Post a Comment