Thursday, August 8, 2013

በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከሚገኙት ንጹሀን አንድ ወንድማችን ጣር ላይ እንዳለ ታወቀ፡፡

በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከሚገኙት ንጹሀን አንድ ወንድማችን ጣር ላይ እንዳለ 

ታወቀ፡፡

በዛሬው ሀገር አቀፍ ሰላማዊ ተቃውሞ ላይ በ ወያኔ መንግስት ብዙዎቹ ክፍኛ 

ተደብድበው በጥቅር አንበሳ ሆስፒታል እና አካባበው ላይ ሆስፒታሎች ውስጥ 

ህዝምና እየተከታተሉ መዘገባችን ይታወሳል፡፡


በአሁን ሰአት ጥቁርአንበሳ ሆስፒታል ከፍተኛ ቀጥር ያላቸው የተጎዱ ሙሰስሊም 

ወንድሞች እና እህቶቻችን የመጀመሪያ ደረጃ ተደርጎላቸው የጉዳት መጠናቸው 

ለማወቅ ተችሏል፡፡


በሆስፒታሉ ከሚገኙት ወንድሞች እና እህቶቻችንን መካከል ሶስት ወንድሞቻችን 

እጅግ በጣም አስጊ ወይምአደገኛ የጠየንነት ሁኔታ ላ እነደሚገኙ እና አንደኛው 

ወንድማችን በሂወት የመዳን ተስፋው አነስተኛ እንደሆነ እና ሁለቱ ወነድሞቻችን 

መነቃቃት መጀመራቸውን የ"FOH" ምንጮች ገልጸዋል፡፡

ሊሎች ቅጥራቸው በውል ያልታወቀ ወንድሞች በአሁን ሰአት የህክምና እርዳት 

እየተደረገላቸው እና በአብዛኛዎቹ ስብራት እና የመፈንከት የመድማት ሁኔታ 

እንዳጋጠማቸው የ"FOH" ምንጮች አክለው ገልጸዋል፡፡

ከተጎጂዎቹ መካከል የሴቶች ቁጥር ከፍተኟ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡

አላህ ይድርስላቸው!!!

No comments:

Post a Comment