በኢትዮጵያ ኬንያ ድንበር አዲስ ውጥረት ነግሷል:: ወታደሮች ተፋጠዋል::
አራት ፖሊሶች ተገድለዋል::
የወያኔ የሚሊሻ ሃይሎች ድንበር ዘልቀው ገብተው በቱርካና ሃይቅ አከባቢ አራት
የኬንያ ፖሊሶችን በመግደል መመለሳቸውን ተከትሎ ሲሆን ለአሳ ማጥመድ ስራ
የወጡት እንዚህ የአከባቢው ፖሊሶች መጥፋታቸውን ተከትሎ የኬንያ መንግስት
ባደረገው ፈጣን አሰሳ ሬሳቸውን በድንበሩ አተገብ ባለችው ቶዶያንግ አግኝቶታል::
ይህንን ጉዳይ በተመለከተ አስፈላጊውን ማብራሪያ ለማግኘት የአከባቢው
ባለስልጣናትን የያዘ ቡድን ወደ ወያኔ መንግስት አቻው ሄዷል::
No comments:
Post a Comment