ጋዜጠኞቹ እስክንድር ነጋ፣ ሪዮት አለሙ ፣ውበሸት ታዬ እና በርካታ ንፁህ ኢትዬጲያዊያን በግፍ ለእስር ተዳርግዋል። የሙያ አጋሮቻችን የታሰሩት ኢህአዴግ በፓለቲካ ሽፋን በህዝብ ላይ የሚፈፅመውን የሰብአዊ መብት ረገጣ እና በደል በማጋለጣቸው ነው።
ፍትህ ፣ልእልና እና ፍኖተ ነፃነት ጋዜጦች አዲስ ታይምስና የሙስሊሞች ጉዳይ መፅሄቶች ከህግ አግባብ ውጪ በገዢው መንግስት ኢህአዴግ ስርአት አልበኝነት የተዘጉ የቅርብ ጊዜ ትዝታዎች ናቸው።
በዚህ ወቅት 6 ጋዜጠኞች ኢትዬጲያ ውስጥ በእስር 49 ጋዜጠኞች በስደት እንድሚኖሩ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች የሆነው የሲፒጄ አመታዊ ሪፖርት ያመለታል።ይህም የሚሳየው ኢህአዴግ ከህግ አግባብ ውጪ የሚዲያንና ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ ነፃነትን እንደሚያፍን ነው።
ኢህአዴግ በኢትዬጲያ ውስጥ እየፈፀመ ያለውን ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት አፈና ሂውማን ራይትስ ወች እና ሲፒጄ እንዲሁም በርካታ አለም አቀፍ ድርጅቶች ተቃውሟቸውን አሰምትዋል።
ከአለም ሀገራት ውስጥ ለጋዜጠኞችን እና ሀሳብን በነፃነት የመገለፅ መብት የተገደበበት ዝርዝር ውስጥ ግንባር ቀደም በሆነችው ኢትዬጲያ ውስጥ African Media Initiative (AMI)የተሰኘ ተቋም የአፍሪካ የመገናኛ ብዙሃን መሪዎች 6ኛ አመታዊ ስበሰባ በአዲስ አበባ ለማድረግ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አሳውቋል።
የአፍሪካ ሚዲያ ኢኒሼቲቭ እንዳስታወቀው ይህ ስድስተኛው የአፍሪካ መገናኛ ብዙሃን መሪዎች ስብሰባ በእርግጥ በአዲስ አበባ የሚካሄድ ከሆነ እንደ እኔ እምነት የሚኖረው አንድምታ የኢህአዴግ ስርዓት በኢትዮጵያ የሚያካሂደውን የፕሬስ ጭቆና እውቅና የመስጠት ያህል ይቆጠራል፡፡
ጋዜጠኞች እስካሁን ድረስ በእስር ላይ እያሉ፣ በስደት እየተጉላሉ እና በሀገር ውስጥ በትግል እየሰሩ ባለበት ወቅት በኢትዮጵያ የአፍሪካን የመገናኛ ብዙሃን ሰብስቦ ማወያየት ለዚህ ሁሉ ድርጊት ድጋፍ የመስጠት ያህል ነው እንደዚሁም ለኢትዮጵያ መገናኛብዙሃን ነጻነት ታጋዮች ሞራል የሚሰብር ነው፡፡
ስለዚህ ተቋሙ /AMI/ በኢትዬጲያ ያለውን አፈና ከሚንም ሳይቆጥር እና ሀሳናብን በነፃነት ለመግለፅ መሰዋትነትን እየከፈሉ ላሉ ዜጋች ክብር ሳይሰጥ የሚዘጋጅው ስብሰባ ኢህአዴግን በድርጊቱ እዳያፍር የሚያበረታታ በመሆኑ በጋራ መቃወም አለብን።
እኔ ስበሰሰባው በኢትዮጲያ መደረጉን አጠንክሬ እቃውማለሁ !!!!! እናንተስ?

African Media Leaders Forum (AMLF) 2013
Date/Time
Date(s) – 06/11/2013 – 08/11/2013
8:00 am – 5:00 pm
Date(s) – 06/11/2013 – 08/11/2013
8:00 am – 5:00 pm
Category(ies)
No Categories
No Categories
The African Media Leaders Forum (AMLF ) 2013 will be held in Addis Ababa, Ethiopia in November.
The African Media Initiative (AMI) is pleased to announce that the 6th African Media Leaders Forum (AMLF) is now confirmed to take place on 6 – 8 November, 2013 in Addis Ababa, Ethiopia.
In the spirit of the 50-year celebrations of the Organisation of African Unity (OAU) and the African Union (AU), the theme of this year’s edition is:
“Media and the African Renaissance by 2063”

No comments:
Post a Comment