በ ETV የተለመደው የሀሰት ምስክርነት ሊታይ ነው
ETV የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት እና
ደጋፊዎች ፣ለእውነት የቆሙ ጋዜጠኞችን
እና
የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ
ላይ የተለያዩ ዶክመንተሪ ፊሊሞች
በመስራት
የሀሰት ምስክርነት በማስተላለፍ የገዢው
ፓርቲ አንደበት መሆኑን በተደጋጋሚ
አስመስክሩሃል፡፡ በመሆኑም መንግስት በሃይል ካሰራቸው የሙስሊም መፍትሔ
አፈላላጊ ኮሚቴ እና በቅርብ
ግድያ የተፈፀመባቸው የደሴው ሺህ ኑሩ ጋር በማያያዝ የተቃዋሚ ፓርቲዎችን
ለመወንጀል መንግስት ደፋ ቀና ማለቱ የሚታወቅ ፡፡ በዚህም መሰረት የተመረጡ
የተቃዋሚ ፓርቲዎችን በተለይ ሰማያዊን ፓርቲ ከሙስሊም አክራሪነት ወይም
ሽብርተኝነት በማያያዝ ዶክመንተሪ ፊልም ተሰርቶ ያለቀ ሲሆን በመጪው
ሳምንት ውስጥ በ ETV 1 እና 2 በምሽት ፕሮግራም እንደሚቀርብ ከውስጥ
ምንጮች ለማወቅ ተችሎሃል፡፡
ውሸት የምናይበትም አይንም ሆነ የምንሰማበት ጆሮ የለንም!!
ውድቀት ለአሸባሪው ወያኔ

No comments:
Post a Comment