Friday, July 12, 2013

በአዲስ አበባና በወልድያ የሙስሊሞች ተቃውሞ

በአዲስ አበባ አነዋር መስጊድ ለተወሰኑ ጊዜያት ጋብ ብሎ የነበረው የሙስሊሞች ተቃውሞ ዛሬ ቀጥሏል ። በወልድያም ተመሳሳይ ሠላማዊ ተቃውሞ ተካሂዷል ።
በርካታ ሙስሊሞች በተገኙበት በአንዋር መስጊዱ ሠላማዊ ተቃውሞ ላይ ሙስሊሙ ከዚህ ቀደም ያቀረባቸው ጥያቄዎች እንዲመለሱና የታሰሩት የሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት እንዲፈቱ ጠይቋል ። በወልድያም ተመሳሳይ ሠላማዊ ተቃውሞ ተካሂዷል ። 

No comments:

Post a Comment